Printed Advertising Materials
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ. በቅርብ ጊዜ ለሚያሳትመው የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን የሚያሳይ ዓመታዊ መጽሔት ለማሳተም ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና እና በዘርፉ ረዥም ዓመት ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አባይ ኢንሹራንስ አ.ማ. በኢንሹራንስ ንግድ ፈቃድ እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 86/1994 መሠረት በሐምሌ 2010 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ኩባንያው በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በሚገኙ 54 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በኩል የጠቅላላ መድን እና የረጅም ጊዜ (የሕይወት መድን) አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ኩባንያው ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ተከታታይ ዕድገት ከማስመዝገቡም ባለፈ በተለያዩ የንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ የረዥም ጊዜ ደንበኞች ጋር ዘላቂና ፍሬያማ የንግድ ግንኙነት መመሥረት ችሏል።
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በቅርብ ጊዜ ለሚያሳትመው የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን የሚያሳይ ዓመታዊ መጽሔት ለማሳተም ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና እና በዘርፉ ረዥም ዓመት ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም የህትመት ድርጅት መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
SPECIFICATION FOR ANNUAL REPORT MAGAZINE
|
S.No |
List of Specification |
Description of Specification |
|
1 |
Product name: |
Annual Report Magazine |
|
2 |
Paper type: |
A4 Paper with matt lamination |
|
3 |
Color |
Full Color |
|
4 |
Paper gram |
Inside 150 gram art full color Cover 250 gram art full color with matt lamination Binding situation-The package must be bound perfectly |
|
5 |
Required quantity |
500*120 Pages 500*133 Pages 5O0*140 Pages 5O0*150 Pages |
|
6 |
Package |
|
|
7 |
Design & delivery date |
The supplier is responsible for the design work |
|
The design work should be delivered to the Company within 7 days after the award |
||
|
8 |
Sample |
The supplier must provide sample product to the Company & get approval before publishing in bulk |
|
9 |
Delivery time of sample product |
7 days after the design is approved by the Company
|
|
10 |
Delivery time of final product |
20 days after sample approval
|
- ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 በኩባንያው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶችን አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይም በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ዋና መቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ስልክ ቁጥር 011 515 8703
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-07 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Insurance S.C.
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T15:07:09.000Z
- Source: Qelal Tenders