Food Items and Drinks

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ የበጀት ዓ.ም. ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ በሬ፣ ለመኪኖች ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመብራት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ኦፖኮ/02/2019

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ የበጀት ዓም ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል

  • የስጋ በሬ፣
  • ለመኪኖች ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣
  • የውሃ እቃዎች፣
  • የመብራት እቃዎች እና
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አዳማ በሚገኘው የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች፣ ነጋዴዎች አቅራቢዎች

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የ2018/2019 ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት መረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. የሥራ ግብር ከፋይ መሆኑን የሚገልፅ የቲን ቁጥር መረጃ ማቅረብ የሚችል።

4. የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር (Supply List) ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል።

5. ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ መረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል።

6. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT 15%) ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል።

7. ማንኛውም ተጫራች ለውድድር ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO) 2% ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።

8. የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በኦሮሚኛ ቋንቋ ስለሆነ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ሊዩ ሊዩ ገቢዎች በሚለው ስም A/C ቁጥር 1000133792817 ላይ በማስገባት የጨረታ ሰነዱን በኮሌጅ ቅጥር ጊቢ ፋይናንስ ቢሮ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በተናጥል በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታው ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሁድን ሳይጨምር ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን እስከ 5፡30 ሰዓት ተሸጦ የጨረታው ሰነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ በዚሁ ዕለት ሳጥኑ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከሰዓት በኋላ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ በኮሌጁ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

11. ኮሌጁ በሚገዛው ማንኛውም እቃ ላይ 50% የመቀነስና የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. አጠቀላይ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

14. ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 09 42 41 06 95፣ 09 13 37 94 64 እና 09 23 07 27 06 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-09 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Police College
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T08:39:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders