Installation, Maintenance and Other Engineering Services

ኤረር ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/ኤ/ጤ/ጣ/01/2019 ዓ.ም.

የጨረታ ቁጥር 01/2019

ለቦሌ ክፍለ ከተማ ኤረር ጤና ጣቢያ የሚገዛው ተዛማች አገልግሎት፡-

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

የሚያሲዙት ሲፒኦ በብር

1

የኤሌክትሮኒክስ፤ ሰርቨር እና ለሰርቨር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎች

25,000.00

2

አላቂ የቢሮ እቃዎች

10,000.00

3

አላቂ የጽዳት እቃዎች

10,000.00

4

የፈርኒቸር እቃዎች

10,000.00

5

የህትመት ስራዎች

5,000.00

6

ልዩ ልዩ የጥገና መሳሪያዎችን እና ብረታ ብረቶች

3,000.00

7

የተለያዩ መድሀኒቶች፤ ሬኤጀንቶች እና የህክምና መሳሪያዎች

10,000.00

8

የደንብ ልብስ

10,000.00

9

የፓርቲሽን ስራዎች እና የአሽፒት ስራዎች

25,000.00

10

የመኪና ኪራይ

5,000.00

 ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የተጫራቾች የምስክር ወረቀት ያላቸው።
  5. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  6. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ./ CPO/ አ ማቅረብ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዩጵያ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ቦሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 07 ኤረር ጤና ጣቢያ አለማየሁ ህንፃ ፊት ለፊት ገባ ብሎ ወይም ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ 5ኛ ፎቅ ላይ መውሰድ ይችላሉ።
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው ለሚወዳደሩበት ሎት በእያንዳንዱ ሎት ኦርጅናል እና ኮፒ በታሸገ ኤንቬሎኘ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል በመለየት ፖስታው ላይ የሚወዳደሩበትን ሎት ለየብቻ በመለየት በመግለጽ በጤና ጣብያው ግዥ ቡድን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ አስራ አንደኛው (11ኛው) የስራ ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ሆኖም ግን ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመጀመሪያው የስራ ቀን የሚገባ መሆኑን እንገልጻለን። ተጫራቾች በተወዳደሩበት የእቃ አይነት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ሁለት ቀናት ናሙና የሚያስፈልጋቸው ሎቶች ማቅረብ አለባቸው። ከሰነዱ ጋር የተያያዘውን ስፔስፊኬሽን ላይ ማህተም በማድረግ መመለስ አለባቸው ዘግይቶ ሰዓት/ቀን አሳልፎ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
  10. ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ቡድን ባዘጋጀው ኣዳራሽ 5ኛ ፎቅ ይከፈታል።
  11. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስረከቢያ በማስያዝና ከግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።
  12. ለጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ለሚወዳደሩ ለሚወዳደሩበት ሎት አምራች ስለመሆናቸው የሚገልፅ ከአደራጃቸው ወረዳ በበላይ ኃላፊ ተፈርሞ ማምጣት አለበት።
  13. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል።
  14. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ከቀረበው ብዛት 20% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዥ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል።
  15. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  16. የተሰረዘ የተደለዘ ግልጽነት የሌለው የጨረታ ሰነድ ይሰረዛል።

አድራሻ፡-ቦ/ክ/ከተማ ወረዳ ዐ7 ኤረር ጤና ጣቢያ ከመገናኛ ወደ ጎሮ በሚወስደው ጃክሮስ አለፍ ብለው አለማየሁ ህንፃ ፊት ለፊት ገባ በማለት ወይም ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ 5ኛ ፎቅ ግዥ ቡድን ---ፎቅ ያነጋግሩን።

ስልክ ቁጥር፡- 011-639-5033

ወረዳ 07 ኤረር ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ አንደኛው (11ኛው) የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-09 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ አንደኛው (11ኛው) የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 7 የኤረር ጤና ጣቢያ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር በእያንዳንዱን ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T11:22:38.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders