Interior Design Service and Material
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አዲስ ካቴድራል ህንጻ ቤተክርስቲያን እየተሰራ በመሆኑ አሁን ላይ የውስጥ የስዕል ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የቅዱሳት ስዕላት ሥራ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አዲስ ካቴድራል ህንጻ ቤተክርስቲያን እየተሰራ በመሆኑ አሁን ላይ የውስጥ የስዕል ሥራ ለማሰራት ስለታሰበ መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን
በዚህም መሰረት፡-
1. የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አማኝ እና የቤተክርስቲያን መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት የተማረና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ከአሁን ቀደም የዶም ቤተክርስቲያ ሰርቶ የሚያውቅ እና ተወዳድሮ ቢያልፍ እዚሁ ቤተክርስቲያን ጊዜያዊ ስቱዲዮ ከፍቶ ቁጭ ብሎ ለመሰራት የተስማማና የንስሃ አባት ያለው ሊሆን ይገባል።
2. የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቹ የሚሞላውን የአንድ ካሬ ዋጋ በ800 ካሬ አብዝቶ የጠቅላላውን ዋጋ 1% በሲፒኦ ወይም በህንጻ አሰሪ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000094796788 ገቢ አድርጎ የባንክ አድቫይስ የሚያቀርብ።
3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ብር ከላይ በተጠቀሰው የህንጻ አሰሪው አካውንት አስገብቶ በቴሌግራም/ዋትስ አፕ መውሰድ እና ፕሪንት አድርጎ መጠቀም የሚችል
4. ጨረታው ከዛሬ መስከረም 19/2019 ጀምሮ ክፍት ሲሆን ውድድሩ የሚካሄድበት ጊዜ ተወዳዳሪዎች መረጃዎቻቸውን አሟልተውና ይዘው በ29/01/2019 አርብ ማታ ገብተው አድረው በማግስቱ ቅዳሜ ጠዋት በ30/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ ውድድሩ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ይካሄዳል።
5. ማንኛውንም መረጃ ለሚፈልጉ 09 10 95 70 87 አበበ ግርማ 09 20-37 15-01 መ/ም ቄስ በላይ ብለው መደወልና ማወቅ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡- ቤተክርስቲያኗ የተሻለ አማራጭ ካገኘች ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-10
- Bid closing time: 18:00
- Bid closing (note): በ29/01/2019 አርብ ማታ ገብተው አድረው በማግስቱ ቅዳሜ ጠዋት በ30/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ
- Bid opening: 2026-10-10 18:00
- Bid opening (note): በ29/01/2019 አርብ ማታ ገብተው አድረው በማግስቱ ቅዳሜ ጠዋት በ30/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ
- Region: Amhara
- Publishing entity: የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
- Posted at: 2026-09-29T11:29:14.000Z
- Source: Qelal Tenders