Building Construction

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታን በአሉሚኒየም እና በላሜራ የማከፋፈል ሥራ ዕቃውን አክሲዮን ማኅበሩ አቅርቦ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታ ፓርቲሽን ለማሠራት የወጣ ጨረታ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት (ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ክፍት ቦታን በአሉሚኒየም እና በላሜራ የማከፋፈል ሥራ ዕቃውን አክሲዮን ማኅበሩ አቅርቦ ማሠራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት፡-

1. ተጫራቾች በመስኩ የንግድና የሙያ ፈቃድ ያላቸው

2. ሥራውን ለመሥራት የሚጠይቁትን የጉልበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን ዋናውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት አክሲዮን ማኅበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር433 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት 8ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 011 231 3147/ 011 231 3237 ወይም በአካል ሲዳሞ ተራ መተሳሰብ የገበያ ማዕከል መጠየቅ ይችላሉ።

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-06 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 29, 2026)
  • Posted at: 2026-09-29T12:03:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders