Tour and Travel
ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ መስራት ይፈልጋል
Description
ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
ድርጅታችን ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ መስራት ይፈልጋል፡፡ ጨረታው ከመስከረም 20-2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 25-2019 ዓ.ም 8 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡ ተጫራቶች የጨረታ ዶክመንት በአካልም ሆነ በ ኦን ላይን ማስገባት ይችላሉ፡፡
1፡- የኤሌክትክ መኪና
- ብዛት፡- 2 (ሁለት የኤሌክትሪክ መኪና )( ለቢሮ ስራ የሚሆኑ)
- የስራ ሰዓት ፡- በድርጀቱ የስራ ቀናት ጠዋት 2፡30 – ማታ 12፡00
- ሹፌርን ጨምሮ
- የመኪና ዐይነት፡- ለስራው ብቁ የሆነ
- የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ እና የድርጅቱ ፋብሪካ ( ሱሉልታ አካባቢ)
2፡- የኤሌክትሪክ መኪና (ካርጎ ቫን)
- ብዛት፡- 1 ( አንድ ለሽያጭ አገልግሎት የሚውል)
- የስራ ሰዓት፡- በድርጀቱ የስራ ቀናት ጠዋት 1፡00 - ማታ 12፡00
- ሹፌርን ጨምሮ
- የመኪና ዐይነት፡- ለስራው ብቁ የሆነ 10 ኩንታል መጨን የሚችል
- የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ እና የድርጅቱ ፋብሪካ ( ሱሉልታ አካባቢ)
ማስታወሻ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ የኢትዮጲያ ንግድ ምክር ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ፡- 0920122666 /0900325208
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-05 14:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: A.B.A.Y.S Trading PLC
- Buyer TIN: 0052975307
- Published on: Qelal Tenders (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T11:34:28.000Z
- Source: Qelal Tenders