Pharmaceutical Products

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ መድሃኒት መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ 2019 ዓ/ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመክፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች 3ኛ ሎት ሶስት መድሃኒት

1.1 ተጫራቾች በዘረፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እስት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

1.2 በመንግስት ግዥ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

1.3 ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (TN No) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

1.4 ተጫራቾ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሠዓት ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል በጎሮ ጤና ጣቢያ በግዥ/ፋ/ን/አስ/ድ የሥራ ሂደት ቢሮ አንደኛ ፎቅ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

1.5 መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 5000/አምስት ሺ ብር በባንክ በተመሰከረለት CPO በጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

1.6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

1.7 የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 2፡30 እስከ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

1.8 የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በፁሁፍ እንደተገለጸለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጤና ጣቢያው ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

1.9 ተጫራቾች ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፦ ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማስረጃ:- በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ

ስልክ  0252111756 (0910595368) (0912729688) መደወል ይቻላል።

በድሬዳዋ አስተዳደር የጎሮ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-10-20 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ጠዋት 2፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Goro Health Post
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 02, 2026)
  • Posted at: 2026-10-02T07:49:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders