Vehicle

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። እንደዚሁም ሌላ አንድ ተጨማሪ 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫትተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ስርቲፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በአንድ ላይ በፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 አድራሻ፡-

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር፡- 011 1515 5005/ 011 551 8872

ፋክስ …011 551 8696

ፖ.ሳ.ቁጥር....2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-17 09:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bole Printing P.L.C.
  • Buyer address: ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 02, 2026)
  • Posted at: 2026-10-02T08:31:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders