Food and Beverage
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የጭነት አገልግሎት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት፤ ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነገዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
2. ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
3. በአቅራቢነት ዝርዝር መመዝገቡን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
4. ተጫራቾች የማስከበሪያ 100,000/መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፕኦ ለብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ያሸነፉት፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት፤ ሆስፒታሉ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተና (7.5 ) የሚቆርጥ መሆን አለበት።
7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ አሽጎ ማቅረብ አለበት።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀን ውስጥ በሆስፒታሉ ፋይናንስ ክፍል 500 የማይመለስ ብር በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
9. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካሉንና ፋይናንሱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ለብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8፡00 ይዘጋና በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይከፈታል። በ16ኛው ቀን ስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
11. ተጫራቹ የዕቃው ሞደል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ለይ አብራርቶ መግለጽ አለበት።
12. መ/ቤቱ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ 09 17 34 42 32
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀን ቆይቶ ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-21 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀን ቆይቶ ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T11:19:00.000Z
- Source: Qelal Tenders