Printed Advertising Materials
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የህትመት ዕቃዎችና ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከዚህ የሚከተሉትን የህትመት ዕቃዎችና ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ሀ. ፔፕሲ ካምፓስ
1. መጠቅጠቂያ ማሽን
2. ፎቶ ኮፒ ማሽን
3. ኮፒ ፕሪንተር
4. የካርቶን መስበሪያ ማሽን
5. Light table
6. Three Knife Trimming Machine
7. GTO offset 46
8. ሩሎ ማጠቢያ ማሽን
9. Color Separation Machine
10. ማበጠሪያ ማሽን
11. የፕሌት መጥበሻ ማሽን
12. ካሜራ ማሽን
13. ክሊሼ መጥበሻ ማሽን
ለ. ዋናው ካምፓስ
14. Miller offset Machine
15. Kord Offset Machine
16. Polar 80 cutting Machine
17. MO offset Machine
18. መስፊያ ማሽን
ማሣሰቢያ
1. የማሽኖቹን ሁኔታ ለማየት በዩኒቨርሲቲው ዋና መስሪያ ቤት ገንዘብ ቤት በመገኘት የጨረታ ሠነዱን በማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመግዛት መመልከት ይቻላል፡
2. ተሳታፊዎች የተጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ኦርጅናል ደረሰኙን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ያስገባሉ::
3. ጨረታው ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ ይከፈታል::
4. አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፍያቸውን ከፍለው ንብረቱን ያነሳሉ:: ንብረቱን ማንሳት ካልቻሉ በዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ገቢ ተደርጎ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል::
5. የአሸናፊ ተጫራቾች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ሌሎች ተጫራቾች ያስያዙትን ገንዘብ የከፈሉበትን ኦርጅናል ደረሰኝ በማቅረብ ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ::
6. ተቋሙ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 550 31 93 ይደውሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-10-13 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: St. Mary University
- Buyer address: Mexico Square Next to Wabi Shebele Hotel
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T12:44:19.000Z
- Source: Qelal Tenders