Pumps, Motors and Compressors

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች እና ተዛማጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የእቃው ዝርዝር

የሎት ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

Single Cab Pickup Double Cab Pickup, light-duty electric car. ISUZU 5 Ton Rollback Wrecker Truck & Submersible Water Pump

Lot (ጥቅል) 3

 

100,000

 

በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች፡-

1. ከላይ በሎት ሶስት የተገለፁትን የግዥ ዝርዝሮች ውስጥ በተናጠል ወይም በጥቅል በሁሉም የእቃ ዓይነት መወዳደር ይችላሉ።

2. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ ስርተፍኬት፣ የታደስ የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3. በሎቱ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ከተጠቀሰው መጠን በታች ወይም ከተገለፀው አይነት የተለየ ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል።

4. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) ሁለተኛ ፎቶ ፋይናንስ መምሪያ ክፍያ በመፈፀም የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል (ምድር ቤት) በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓም ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድር ቤት) ይከፈታል።

7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-705908 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

8 ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት

ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል

የስልክ ቁጥር፡- 0114-705908 /011-126 – 31 - 03

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-19 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Insurance S.C.
  • Buyer TIN: 0038530762
  • Buyer address: ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T14:34:39.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders