ICT
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥል (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Management Maturity Modeling and Evaluation training (proficient
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥል (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Management Maturity Modeling and Evaluation training (proficient) ለማቅረብብ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ቁጥር 4286031-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት « ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com,www.extratenders.com www.2merkato.com.
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
https://erp.ethio-telecom.et/OA HTMLisp/pos/suppreç/SupplierRegister.jsp?ould=www.extratenders.com, 04B857259C
- ➢ ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/ender, www.afrotend www.extatenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ጥቅምት 02 ፣ ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክ ይቆያል።ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ፍላጎቱ ያላቸው ተሩ ራቾች ው ም ሀሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 -ይከፈታል።
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል።
ኢትዮ ቴሌኮም
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 23:30
- Bid opening: 2026-11-03 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Buyer TIN: 0036917337
- Buyer address: addis ababa
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T08:59:41.000Z
- Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
- Source: Qelal Tenders