Financial

ቤተርፓዝ አ.ማ. ከግሪንፓዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማ. የግሪንፓዝ ሶሉሽንስን የንብረት፣ የፋይናንስ እና የንግድ አቅም በመገምገም የድርጅቱን ትክክለኛ ዋጋ ለመወሰን ብቃትና ፈቃድ ካላቸው የሂሳብ እና የዋጋ ግምገማ ባለሙያዎች ድርጅቶች የዋጋ ሀሳብ ይፈልጋል

Description

የድርጅት ዋጋ ግምገማ

ጨረታ ማስታወቂ ያ

ቤተርፓዝ አ.ማ. ከግሪንፓዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለአክሲዮኖች ለመግዛት በጠቅላላ ጉባኤ በተወሰነው ውሳኔ መሠረት፣ የግሪንፓዝ ሶሉሽንስን የንብረት፣ የፋይናንስ እና የንግድ አቅም በመገምገም የድርጅቱን ትክክለኛ ዋጋ ለመወሰን ብቃትና ፈቃድ ካላቸው የሂሳብ እና የዋጋ ግምገማ ባለሙያዎች ድርጅቶች የዋጋ ሀሳብ ይፈልጋል።

በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ፣ በድርጅት ዋጋ ግምገማ ሥራ ላይ በቂ ልምድ፣ ብቃትና ተገቢው የሙያ ፈቃድ ያላችሁ ባለሙያዎች/ ድርጅቶች፣ የሙያ ብቃታችሁንና ተዛማጅ ልምዳችሁን የሚያሳይ ሰነድ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 05 ሲቲ ሞል (መገናኛ) 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከቻችሁን እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር - +251 91 111 37205 / +251 94 630 9930

ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ኢ-ሜል ፡- [email protected]

ቤተርፓዝ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-14 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ቤተርፓዝ አ.ማ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T10:02:26.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders