Pharmaceutical Products
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ መድሀኒት ቋሚ ዕቃ፣ የላብራቶሪ ግብዓት፣ የቢሮ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሰርቪስ የላብራቶሪ Serves Agreement for Chemistry and Cbc Machine, Outo clave Machine Services በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Pharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryChemicals and Reagents
Addis Ababa
More tags
Laboratory Equipment and ChemicalsOthersMaintenance and RepairMachineryEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsHealth Related Services and MaterialsMedical Equipment and SuppliesAmharic2merkatoRas Emeru Health Post
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2019
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር መድሀኒት ቋሚ ዕቃ፣ የላብራቶሪ ግብዓት፣ የቢሮ ዕቃ የደንብ ልብስ ስፌት ሰርቪስ የላብራቶሪ Serves Agreement for Chemistry and Cbc Machine, Outo clave Machine Services ለማድረግ እና ከላይ የተዘረዘሩትም ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በተጨማሪ የጊዜ ሽረታቸው ያለፈ መድሀኒቶች ማስወገድ በኪሎ እና ሮቶ ማጠብ በኬሚካል ይፈልጋል።
- በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው”
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን 500.00 (አምስት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 4ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።
- በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው በስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት በራስ እምሩ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ በቢሮ ቁጥር 411 ባሉበት ይከፈታል ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ባይገኙም ጨረታው ሰዓቱን ጠብቆ ይከፈታል።
- ከገዙት ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት።
- ተጫራቾች ጨረታውን ሲያስገቡ የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝሩን እና ህጋዊ ማስረጃዎቹን የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ ሲያስገቡ በታሸገ ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
- ተጫራቾች በተጫረቱበት ዕቃ ናሙና የማቅረብና ስፔሲፊኬሽን ለሚያስፈልገው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረቶች ወደ 4ተኛ ፎቅ ላይ ንብረት ከፍል ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
አድራሻ፡- ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ
በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/ በግ ተራ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011 126-6712
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው በስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-15 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው በስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ras Emeru Health Post
- Buyer address: ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/በግ ተራ
- Bid bond: 15,000 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T10:16:57.000Z
- Source: Qelal Tenders