Building Construction

በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናስ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የሰሜን ቤንች ወረዳ በካፒታል በጀት (የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት የሚገለገልበትን ቢሮ) ማሳደስ ስለተፈለገ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የቢሮ እድሳት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናስ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የሰሜን ቤንች ወረዳ በካፒታል በጀት (የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት የሚገለገልበትን ቢሮ) ማሳደስ ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች ለማቅረብ የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ የ2019 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው መሆን አለበት።

2 የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የሚችል።

3. ቲን ነምበር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት vat) ተመዝጋቢ የሆነበትን ማስረጃ ማቅረብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO

5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የተጫራቾች ወይም የተወካይ ፊርማ እና እንዲሁም የድርጅት ማህተም መኖር አለበት።

6. ተጫራቾች እያንዳንዱ ፖስታ ላይ የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ የድርጅት አድራሻ የተጫራች ወይም የተወካዩን ስልክ ቁጥር በመግለጽ መፃፍ አለበት።

7. ተጫራቾች ጨረታውን ተወዳድራችሁ ካለፋችሁ የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሚጠይቁ ከሆነ ለክፍያው ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

8. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ወይም በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ18 የመንግሥት የሥራ ቀናት ውስጥ በሰ/ቤ/ወ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ መግዣ ክፍያዉን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ሕጋዊ ደረሰኝ በመያዝ በሰ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-4 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ (1) አንድ ኦርጅናል እና (2) ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያዩ 3 ፖስታዎች ማስገባት አለባቸው።

10.ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱ ላይ ሕጋዊ ማህተማቸውን እና ፊርማቸውን ማስፈር ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪ በጨረታ ዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

11. በግንባታ ዘርፍ ደረጃ-9 እና ከዚያ በላይ ያለው መሆን ይጠበቅባቸዋል።

12. መልካም የሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል።

13. ጨረታ የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ወይም በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ18 ት የመንግሥት የሥራ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ19ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ታሽጎ ልክ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም አንገደድም።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 46 52 19 85 /09 35 17 08 95 ይደውሉ።

በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/ መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን

የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ቀናት በ19ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-26 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ቀናት በ19ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Buyer address: ደ/ወርቅ
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:31:57.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders