Distribution of Different products
ያስቢን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በራሱ ፋብሪካ የሚያመርታቸውንና ከውጪ አገር አስመጥቶ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርባቸውን ምርቶች በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ለማከፋፈል ብቃትና ልምድ ካላቸው አካላት ጋር በወኪል አከፋፋይነት አብሮ መስራት ይፈልጋል
Description
የወኪል አከፋፋይነት ጥሪ
ያስቢን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በራሱ ፋብሪካ የሚያመርታቸውንና ከውጪ አገር አስመጥቶ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርባቸውን ምርቶች በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ለማከፋፈል ብቃትና ልምድ ካላቸው አካላት ጋር በወኪል አከፋፋይነት አብሮ መስራት ይፈልጋል።
የድርጅታችን የምርት ዓይነቶች፦
· ኤ4 ወረቀት/ያስፐር
· ተርማል ወረቀት/የPOS PAPER
· ብር ማሰሪያ ላስቲክ/RUBBER BAND
· የተለያየ ግራም ያላቸው ዱፕሌክስ ወረቀቶች
· ክላሴር/ FLAT FILE እና ሌሎችም
በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎቱና ልምዱ ያላችሁ ሁሉ ቢሯችን ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም ከታች በተቀመጠዉ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ አስፈላጊውን ማብራሪያ በማግኘት ስራችሁን መጀመር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 03 ሃይሚ አፓርትመንት ሆቴል 2ተኛ ፎቅ
+251 99 382 4210/ +251 98 103 7172
ኢሜል፡- [email protected]
ያስቢን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አዲስ አበባ
Tender details
- Deadline: 2026-12-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-12-06 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ያስቢን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- Published on: Qelal Tenders (Oct 06, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T12:53:22.000Z
- Source: Qelal Tenders