Construction Machinery and Equipment
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ፅ/ቤት ለ2019 የመንገዶችን ጥገና ለማሰራት ማሽኖችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ፅ/ቤት ለ2019 የመንገዶችን ጥገና ለማሰራት ማሽኖችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት የማሽኖቹም ዝርዝር
- ግሬደር 1
- ኤክስካቫተር /tayer/
- ሮለር ሩሎ 1
- ሲኖትራክ 4
- ሻወር ትራክ 1
ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የ2018 ዓ.ም የግብር ከሊራንስ ያለው
2. የማሽን አቅርቦት ወይም የማሽን ክራይ ፍቃድ ያለው
3. ተጫራቾች ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ /5% ቫት ያለው
4. ተወዳዳሪዎች ቲን ነምበር /የግብር መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5. ቲኦቲ /3%/ ክፍያ ማስረጃ ያለው
6. ተወዳዳሪዎች የማሽኑን ስም ሞዴል የተመረተበት ዓ.ም የማሽኑን ጉልበት እና ብዛት መግለፅ አለባቸው / እንዲሁም የግል ወይም ክራይ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
7. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበርያ /2%/ ሲፒኦ በባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
8. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ቴክኒካል ኦርጂናል ፣ ቴክኒካል ኮፒ 1 ቴክኒካል ኮፒ 2
*ፋይናንሺያል ኦርጂናል ፤ ፋይናንሺያል ኮፒ 1 ፋይንንሺያል ኮፒ 2 በማለት እያንዳንዱ ፖስታ ላይ ሙሉ መረጃ አድራሻ ስ.ቁ የድርጅቱ ስም ግልፅ በሆነ ሁኔታ ተፅፎ ሁሉም ፖሰታ በ አንድ ፖስታ ውስጥ መታሸግ አለባቸው
9. በስራው ተጨባጭ ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ የማሽን የስራ ሰዓት ሁኔታ 20 % ከፍ ወይም ዝቅ ማለት ይችላል
10. የማሽኖች ማስጫኛ እና ማጓጓዣ ክራይ ነዳጅ እና የተለያዩ የኦፕሬተር ሰረቢስ ወጪዎች በ አቅራቢው ወይም በተወዳዳሪው የሚሸፈን ይሆናል
11. ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የሚወዳደሩ ሲሆን ከነዳጅ እና ከቫት ወጪ ጭምር እንደሆነ እናሳስባለን
12. ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከወረዳው ፋይናንስ ፅ/ቤት መግዛት ይኖርባቸዋል
13. ጨረታው በጋዜጣው ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ይሆናል
4. ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ከ 28/01/209 እስከ – 18/02/2019 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል
15. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 18/02/2019 11፡30 ሰዓት ይሆናል
16. ጨረተው የሚከፈተው ቀን 19/02/2019 4፡30 ሰዓት ይሆናል
17 መስርያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ
መንገድ እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 17:30
- Bid opening: 2026-10-29 10:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Region Jimma Zone Boter Tolay Woreda Road Authority Bureau
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T13:44:23.000Z
- Source: Qelal Tenders