Installation, Maintenance and Other Engineering Services

Ministry of Defense: procurement Electrical Installation Materials(EMA)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c650d407-f6e9-45b9-a157-fc2e9c35cc27/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0677-2019-BID-Open Lot Reference: MOD/EMA/EL/2019/004

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: Ethiopian military academy

Town: ሆለታ

Country: Ethiopia

P.O. Box: 84

Post Code: 84

Telephone: +251 914106260

Email: [email protected]

Office: 05

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 07, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 19, 2026, 3:00 PM
  • Opening Schedule: Oct 19, 2026, 4:00 PM
  • Clarification Deadline: Oct 18, 2026, 4:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 16000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, Insurance_Letter, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Insurance_Letter, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶችበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብReference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
  • ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
  • አመታዊ አማካይ የገቢ መጠንበክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)
  • የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀትተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበትReference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
  • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ)
  • የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.3(ሀ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • የቀረበ የጨረታ ዋጋተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
  • የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫበጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.3(ለ)
  • የገንዘብ አይነትተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤበአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
  • የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬትየኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
  • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬትበተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበትReference: የ.ተ. መ 17.2
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)

Procurement Classification

  • 39110000: የመብራት ዝርጋታ እቃዎች እና መለዋወጫዎች
  • 39120000: የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች እና ክፍሎች እና አቅርቦቶች
  • 39130000: የኤሌክትሪክ ሽቦ አስተዳደር (አጠቃቀም) መሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች እና አቅርቦቶች

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

The procurement shall be governed in accordance with the Public Procurement Proclamation and Directives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, and the specific terms outlined in the Bidding Document (BDS) for the Procurement of Electrical Installation Materials for the Ethiopian Military Academy (EMA). Bidders must comply with all technical, legal, and financial qualifications specified in the tender notice. The Procuring Entity reserves the right to reject any or all bids and to cancel the bidding process at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to bidders. ግዥው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ግዥ አዋጅ እና መመሪያዎች እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ (EMA) የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ በተዘጋጀው የቴንደር ሰነድ (BDS) መሰረት ይፈጸማል። ተጫራቾች በጨረታ ማስታወቂያው ላይ የተገለጹትን ሁሉንም ቴክኒካዊ, ህጋዊ እና የገንዘብ ማሟያ መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-10-19 16:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 16000 ETB
  • Bid document price: 300
  • Published on: Government (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T05:48:34.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders