Construction Machinery and Equipment

Ministry of Defense: Lot 48 Procurement of concrete for Jima project (DEMD)

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c101028b-8870-42fc-ba6b-fbd2ddb3128b/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0695-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: janmeda

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: ----

Post Code: ----

Telephone: +251 111260132

Email: [email protected]

Office: 16

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 08, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 19, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 19, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 14, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 1300000 ETB

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, Insurance_Letter

Qualification Requirements

  • ዋስትና በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ   Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣   Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • የጥቅም ግጭት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ  በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
  • የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣  Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • ዜግነት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው   Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡  Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

1. ተጫራቾች በጨረታ ላይ የቀረበውን በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 2. የማቅረቢያ ቦታ ጅማ ፕሮጀክት ነው፡፡ 3. ተጫራቾች ኮንክሪቱን አቅርቦ በራሱ ሞያተኞች ማስሞላት የሚችል መሆን አለበት፡፡ 4. የኮንክሪቱ ሳምፕል በፕሮጀክቱ ለሚመለከተው አካል ቀርቦ ተቀባይነት ማግኘት አለበት፡፡ 5. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO, Bank guarantee) በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ /Defence engineering main department/ ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት። 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡ 7. ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ 8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-19 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 1300000 ETB
  • Bid document price: 200
  • Published on: Government (Oct 10, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T06:07:44.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders