Building Construction
ረቡዕ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የአማርኛ እትም 2759 ላይ በገፅ 44 በወጣው የግዥ ማስታወቂያ ላይ ማስታወቂያውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስም እና የክፍያ የመዝገብ ቁጥር በስህተት ስላልተጠቀሰ የግዥ ማስታወቂያውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስም “SHANDONG LUQIAO Group Co.Ltd" ሲሆን የክፍያ መዝገብ ቁጥርም 0092016999 ተብሎ ይስተካከል ሌሎች የግዥ መስፈር
Description
የእርማት ማስታወቂያ
ረቡዕ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የአማርኛ እትም 2759 ላይ በገፅ 44 በወጣው የግዥ ማስታወቂያ ላይ ማስታወቂያውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስም እና የክፍያ የመዝገብ ቁጥር በስህተት ስላልተጠቀሰ የግዥ ማስታወቂያውን ያወጣው መስሪያ ቤት ስም “SHANDONG LUQIAO Group Co.Ltd" ሲሆን የክፍያ መዝገብ ቁጥርም 0092016999 ተብሎ ይስተካከል ሌሎች የግዥ መስፈርቶች እንደተጠበቁ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6ac776470a538ac2f3000001/
Tender details
- Deadline: 2026-10-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): N/A
- Bid opening: 2026-10-17 12:00
- Bid opening (note): N/A
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Shandong Luqiao Group Co., Ltd
- Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T09:05:57.000Z
- Source: Qelal Tenders