Construction Machinery
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የለሚ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የአካፋይ መንገድ አጥር፤ በከተማ ውስጥ ለሚሰራው ጠጠር መንገድ የኮንስትራክሽን ማሽን ኪራይ እና ዳምፕ ትራክ ገልባጭ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የለሚ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የአካፋይ መንገድ አጥር፤በከተማ ውስጥ ለሚሰራው ጠጠር መንገድ የኮንስትራክሽን ማሽን ኪራይ እና ዳምፕ ትራክ ገልባጭ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያሟሏቸው መስፈርቶች
- በየዘርፉ የታደሰ የንግስ ስራ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያቁጥር /TIN/ ያላቸው
- የግንባታ ዘርፉ ከብር 200000 ሺህ በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
- ተጫራቾች የደረጃ 7 እና በላይ የኮንስትራክሽን ላይሰንስ የብቃት ማረጋገጫ እና የማሽን ኪራይ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከውሀ ተቋራጭ ስራ ዘርፍ ውጭ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለኮንስትራክሽን ማሽን ኪራይ BC /rode construction /ፈቃድ ያላቸው
- ለዳምፕ ትራክ ገልባጭ ተጫራቾች የደረቅ ጭነት ንግድ ፍቃድ መሆን አለበት
- ለኮንስትራክሽን ማሸን ኪራይ እና አካፋይ መንገድ አጥር ግንባታ GC/ general construction. ፈቃድ ያላቸው
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የእቃ ወይንም አገልግሎት ጠቅላላ ብር 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ትእዛዝ CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ መሒ1 ተቆርጦ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- የጨረታው ሰነዱን በአግባቡ ኮፒና ኦርጅናሉን በመለየት በየገፁ ተፈርሞበት ማህተም ተቀምጦበት በተለያየ ፖስታ በማሸግ ኮፒውን ኮፒ ኦርጅናሉን ኦርጅናል በማለት መለየት ያስፈልጋል።
- ተጫራቾች የሚሞሉት የጨረታ ሰነድ ላይ ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ካለው ወይንም ለሶስተኛ ወገን ግልጽ ካልሆነ ሰነዱ ውድቅ ይሆናል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- የንግድ ፍቃድ የፐ ምዝገባ ተወካይ ከሆኑ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ሌሎችም ማስረጃዎች ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በፖስታ ውስጥ መግባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ብሔራዊ በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 5 ላይ የማይመለስ 500 ብር እየከፈሉ መግዛት ይችላሉ
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በመ/ቤታችን ግዢ ቢሮ ቁ5 በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
- የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
- የታደሰ የማሽን ኪራይ እና የኮንስትራክሽን ኪራይ ላይሰንስ ያለው መሆን አለበት።
- ጨረታውን ለማባዛት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ ይሆናሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው።
- የአከፋይ መንገድ አጥር ግንበታ ጨረታውን የምናጫርተው በሎት ሲሆን የኮንስትራክሽን ማሽን ኪራይ በነጠላ ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
የለሚ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-26 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: ለሚ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T11:26:24.000Z
- Source: Qelal Tenders