Vehicle

ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለድርጅቱ የመጋዘን አገልግሎት የሚውል አንድ (01) ሪች ትራክ (Reach Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን በመከተል የቤተሰብ እቅድን ለማስፋፋት፤ ኤችአይቪን ለመከላከል፣ እንዲሁም የእናቶችና ህፃናት ጤናን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ምርቶችን በማሰራጨት በሲቪል ማህበረሰብ ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 0062 ተመዝግቦ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በኤችአይቪ እና የስነ ተዋልዶ ጤና ላይ የራሱን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ያለ የውጭ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ ለድርጅቱ የመጋዘን አገልግሎት የሚውል አንድ (01) ሪች ትራክ (Reach Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሪች ትራክ ዝርዝር መግለጫ (Reach Truck Specification)

Specification Parameter

Required Standard/Description

Operator Type

Seated

Load Capacity

>=1,200 kg

Drive/Support Arm Wheel

Polyurethane

Ground Clearance

70 mm or more

Aisle Width for Pallet (1000 x1200 mm)

2,800 mm

Gradeability (With / Without Load)

15%/18%

Drive Type

Electric

Drive Motor

5 kW or more

Lifting Motor

10 kW or more

Overall Length

2,400 mm or less

Reach Distance.

540 mm or more

Lifting Height

<7,000 mm

Warranty

Supplier to specify warranty period

Accessories / Spare Parts

Supplier to specify availability

የጨረታ ደንቦችና መመሪያዎች

1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. የሰነድ ማቅረቢያ መንገድ፡ ተጫራቾች የቴክኒክ (Technical የፋይናንሻል (Financial Offer) Specification) እና የጨረታ ሰነዶቻቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች (in separate sealed envelopes) በማዘጋጀት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት አድራሻ በአካል (person) ቀርበው ማስገባት አለባቸው።

3. ዕቃ ማስረከቢያ ቦታ፡ ከገርጂ ወደ ጉርድሾላ በሚወስደው መንገድ ከጉና መጋዘን ቀጥሉ በሚገኘው መጋቢ መንገድ ላይ ወጋገን ባንክ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት።

4. ተጫራቾች እቃውን የሚያስረክቡበትን ትክክለኛ ጊዜ የዋጋ ማቅረቢያ በሚያቀርቡት (Delivery Period) (Quotation) ላይ በግልጽ ማመልከት አለባቸው።

5. የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 11፣ 2019 ከሰዓት 11:00

6. የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 12 ፤ 2019 ከሰዓት 8:00

7. የጨረታ መክፈቻ ቦታ፡ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተባለው ቀንና ሰዓት ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

8.ድርጅቱ ማንኛውንም ጨረታ በሙሉ ወይም በከፊል ያለምንም ግዴታ የመቀበል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡ +251 911 317100 / +251 911 357228


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-10-22 14:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: DKT ETHIOPIA
  • Buyer address: Kirkos sub-city, woreda 02, House No.177
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T11:31:26.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders