Vehicle

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፦ ኮ/ዲ/ግ/ማ / ድ / ግ / ጨ / ቁ/01/2019

አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በምድብ የተዘረዘሩ እቃዎችን ማለትም፡-

  • ሎት 1 ከ30 ሰው በላይ የመጫን አቅም ያለው የባስ ኪራይ አገልግሎት
  • ሎት 2 ለቢሮ የሚያገለግሉ የኤሌክትሮኒክስ እና የኮምፒውተር ተያያዥ እቃዎች
  • ሎት 3 ለተሽከርካሪ ጥገና ማእከል ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሲሆን በሎት 1 ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች በዘርፉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በቂ ባለመሆናቸው ማስረጃ ለማቅረብ የማይገደዱ ሎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል፣ ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ። ሰነዱን ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ (C.R.D.A) አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond)፦ ለሎት 1 ብር 60,000.00 (ስድሳ ሺህ ብር) ለሎት 2. (ሰባ አምስት ሺህ ብር) እና ለሎት 3 ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከቴክኒክ የሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ፣ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ሰዓት ይከፈታል)። ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። (ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

4.ድርጅቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ እና ተጨማሪ መረጃ፦
አድራሻ:የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት
(ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት፣ ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ)
ስልክ ቁጥር 0921 022 581 / 0912 339 977


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ፣ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-21 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ፣ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Administration Construction Design, Building and Consultancy Organization
  • Buyer address: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T06:36:50.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders