Transportation Service

በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ደብል ጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና እና ሚኒ ባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡_ ሲ /መ/ባ/001/2019

የሰርቪስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ደብል ጋቢና ሚኒ ጋቢና እና ሚኒ ባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

ሎት

የመኪናዉ አይነት

ብዛት

ጠቅላላ ተሽከርካሪ የሥራ ቀን

የሥራ ቦታ

 

1

ደብል ጋቢና

4

1080

በሲዳማ ክልል

ሰሜናዊ ዞን

 

ሚኒ ጋቢና

4

1080

3

ሚኒባስ

1

270

በዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

በዚሁ መሠረት፡-

1. ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ የሚያስችለዉን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገዉ አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት የሥራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (Unconditional Bid) ከጠቅላላው ዋጋ 0.5% ሆኖ ከ500,000  በላይ የሚበልጥ ከሆ ነብር 500,000 ብቻ CPO ወይም ባንክ ጋራንት በማሰራት ለብቻዉ በማሸግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ180 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

4. የስሪት ዘመናቸው ለሚኒ እና ደብል ጋቢና እእእ 2008 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ሚኒባስ እእእ 2010 እና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸው።

7. ከዚህ በፊት ከሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ጋር ውለታ ገብቶ በአፈጻጸም ችግር ምከንያት ማስጠንቀቂያ ተሰቶት ማሽነርዎችን ወደ ስራ ያላስገባና ውላቸው የተቋረጠ መኪና አከራይ ድርጅት የጨረታ ሰነዱን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም።

8. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማሰከበርያ /Bid Security/፣ ፋይናሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ለየብቻቸዉ ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ ዉስጥ ተካተዉና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን ከጧቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል ሠነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት። ከላይ የተጠቀሰዉ ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን የእረፍት ወይም የህዝብ በዓል ቀን ሆኖ ከዋለ በቀጣይ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።

9. በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሱትን የጨረታ መመሪያ እና ህጎች አለማክበር በመጫረቻ ሰነዶቻቸው በሁሉም ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማ ያለማድረግ እና ያልተፈረመበት ሰረዝ ድልዝ ያለበት የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ከላይ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በባለስልጣኑ መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል።

ማሳሰብያ፡- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፣ 0462 128 446

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-22 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Roads Authority
  • Bid bond: ከጠቅላላው ዋጋ 0.5% ሆኖ ከ500,000 በላይ የሚበልጥ ከሆ ነብር 500,000 ብቻ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T09:06:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders