Building Construction

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በ2019 በጀት ዓ/ም ማስገንባት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በጨረታ ለመወዳደር ለሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-

  1. ደረጃቸው BC/ GC 5 ከዚያ በላይ የሆኑ።
  2. የታደሰ የሥራ ፍቃድ ያላቸው።
  3. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ።
  4. Tin No ያላቸውና እና የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ።
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 50000 ማቅረብ የሚችሉ።
  6. በማንኛውም ግንባታ ስራ በጥራት ጉድለት ምክንያት ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው።
  7. በቂ የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ የሚችሉ።
  8. በጥራት እና በተፈለገው ጊዜ ገንብቶ ማስረከብ የሚችሉ።
  9. የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
  10. የተለያየ ቦታ ግንባታ ሥራ የተሰራበት መልካም የሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

ከላይ የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ20 በሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በአለታ ጩኮ ወረዳ ገ/ቅ/ጽ/ቤትበመክፈል ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ።

ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ21ኛው የስራ ቀን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ን/አ/ሥ/ሂ/ ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በመክተት 4፡15 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

የጨረታ መክፈቻ ቀን በበዓላት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታ አይገደድም።

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ21ኛው የስራ ቀን 4፡15 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-05 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ21ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Zone Aleta Chuko City Finance and Economic Development Enterprise
  • Bid bond: 50000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T10:39:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders