Shoes and Other Leather Products

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል

  • የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ

ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

  • የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበት፤ ብር 400,000.00/አራት መቶ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው።
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሰነድ ጥቅምት 3/2019 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም. ከ11፡00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተደረር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 18 /2019.ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል።

ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251-11-74-55/0251-11-37-43 በመደወል

መረጃ ፖ.ሣ.ቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ።

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-10-28 09:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Police Commission
  • Bid bond: 400,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T10:43:22.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders