Machinery and Equipment
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል
Description
የአጭዶ መውቂያ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል።
የተጫራች መስፈርቶች
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ TIN VAT ምዝገባ እና የታክስ ክፍያ ማስረጃ ያለው፤
- ተዛማጅ የሥራ ልምድና የጥሩ አፈጻጸም ማስረጃ ያለው።
- በቀን 3,000- 4,000 ኩ/ል ማጨድና ማጓጓዝ የሚችል።
- ከ2021 ዓ.ም. በኋላ የተመረተ፣ 40 ኩ/ል እና በላይ የጎተራ አቅም ያለው ኮምባይነር ማቅረብ አለበት።
- የማሽኑ ሊብሬ፣ የባለቤትነት እና የመጫን አቅም ማስረጃ መቅረብ አለበት።
የጨረታ ዋስትና እና ሰነድ
- የጨረታ ማስከበሪያ ለ38,316 ኩ/ል አጭዶ ውቂያና ማጓጓዝ መነሻ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO
- የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና፣ 10% በባንክ የተረጋገጠ CPO
- የጨረታ ሰነድ መግዣ፣ ብር 500 (የማይመለስ)
- የአንድ ኩ/ል አጭዶ ውቂያና የማጓጓዣ ዋጋ በአንድነት በብር በመሙላት ይቀርባል።
የጨረታ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሲሆን፡-
የመዝጊያ ቀንና ጊዜ፡- ጥቅምት፡-18 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡15
የመክፈቻ ቀንና ጊዜ፡ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት
ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 11 35 71 28
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 14:15
- Bid opening: 2026-10-28 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Corporation
- Buyer address: ደብረዘይት መንገድ ከፋፋ የምግብ ፋብሪካ በስተጀርባ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-14T10:01:27.000Z
- Source: Qelal Tenders