Transportation Service

በገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለሠራተኞች ማመላለሻ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሠራተኞች
ማመላለሻ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

  • የጨረታ መለያ ቁጥር በመንግሥት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ /EGP/ሲስተም MOR-NCB-NC-0157-2019-BID-Open 

በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ጠዋት ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ማታ ከስራ ቦታ ወደ ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ከተሰማሩ አካላት ማለትም /7113/ የንግድ ስራ ፈቃድ የየብስና ተዛማጅ የሚል በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ /EGP/ሲስተም ጨረታውን ከጥቅምት 05/2019 ዓ/ም ጀምሮ አየር ላይ ስለሚያውል በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ / EGP /ሲስተም  online እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-226-34-01/058-226-33-21

በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-10-29 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ministry of Revenue
  • Buyer address: የቀድሞ ቡና ቦርድ ከንፋስ ስልክ ት/ቤት ዝቅ ብሎ ባለው ሙለጌ ህንፃ ላይ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T07:36:42.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders