Financial
ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ጽሕፈት ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሀብት ግምት (Asset Valuation) አገልግሎት ማስገዛት ይፈልጋል
Description
የሀብት ግምት /Asset Valuation/ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ፅ/ ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች ማስገመት ይፈልጋል፡-
የጨረታ ማወዳደሪያ መስፈርቶች፡-
- የዘመኑን የታደሰ የሀብት ግመታ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
- በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ የሠራበትን የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፣
- ሥራውን ሠርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ መጠቀስ ይኖርበታል፣
- ተጫርቶ ሥራውን ለመሥራት ጠቅላላ ዋጋውን ታክስን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዋጋ ሰነድም ሆነ የመወዳደሪያ ሠነዶች ላይ ሰርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ካለ ስለእርማቱ በፊርማና በማኅተም የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት አዲሱ ሚካኤል ሀሌሉያት/ቤት አጠገብ በሚገኝው የማኅበሩ ጽ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል፣
- ጨረታው በ6ኛው ቀን በማኅበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል፣
ማሳሰቢያ
- ማኅበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ከሰላም ለዓለም ባርና ሬስቴራንት ቀጥሎ በሚገኝው 3ኛ ፎቅ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0913 921 395 እና በ251-118-965947 በመጠቀም ተጨማሪ መረጃ ማግኝት ይቻላል
ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ
የግል ባለንብረቶች ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-20 17:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ6ኛው ቀን በማኅበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Alem 1st Level Long Distance Private Bus Owners Association
- Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
- Posted at: 2026-10-15T07:43:06.000Z
- Source: Qelal Tenders