Food Items and Drinks

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቅድመ አንደኛ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከፔፕሲኮ ፋውንዴሽን በቻይልድ ፈንድ በኩል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ተሰፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ቅድመ አንደኛ ተማሪዎች ላይ ለሚሠራው የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ -

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ 
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላችሁ፤
  • በዘርፉ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅት ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሰነዱን በብር 600.00/ ስድስት መቶ ብር ቀይት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን 11ኛው ቀን በካላንደር የሚዘጋ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ነው።

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ ደ/ብርሃን
ተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 01-656-0249  ኢሜይል [email protected] 

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና
ቤተሰብ ልማት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-26 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 600.00 (ስድስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T08:16:48.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders