Building Construction

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለአሶሳ፣ ለኮፈሌ እና ለአሰላ (ኢተያ) ቅርንጫፎች የሚውሉ የተለያዩ የመጋዘን እና የአጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/03/2019

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ ከሎት አንድ እስከ ሎት ሶስት ድረስ የተዘረዘሩትን የመጋዘን እና የአጥር ግንባታ ሥራዎችን ለማከናወን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የጨረታ አይነት እና ቦታው

ደረጃ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ)

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የመዝጊያ ቀን

የመዝጊያ ሰዓት

የመክፈቻ ሰዓት

1

ሎት 1

የአሶሳ ቅርንጫፍ የአጥር ግንባታ (አሶሳ)

GC5/BC4 እና ከዚያ በላይ

1000

ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00

4:30

2

ሎት ሁለት

የኮፈሌ ቅርንጫፍ መጋዘን እና አጥር ግንባታ(ኮፈሌ)

GC5/BC4 እና ከዚያ በላይ

1000

ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00

4:30

3

ሎት ሦስት

የአሰላ ቅርንጫፍ የኢተያ መጋዘን አጥር ግንባታ (ኢተያ)

GC5/BC4 እና ከዚያ በላይ

1000

ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00

4:30

በመሆኑም ከላይ በዝርዝር እንደተገለፀው የመጋዘን እና የአጥር ግንባታ ሥራ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል ፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፤

1. ደረጃቸው ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ እንደተገለፀው ሆኖ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ቲን ቫት፤ የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፤ በEGP የአቅራቢዎች ሊስት የተመዘገበ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ጉምሩከ ከባቡር መነሻ ፊት ለፊት በሚገኘው አዋሽ ባንክ በኩል ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው የቀድሞ የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዘርፍ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 306 ግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በየሎቱ በተገለፀው ብር መሰረት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ አንድ ተጫራች ሦስቱንም ሎቶች (3) መግዛት ይችላል ነገር ግን መጫረት የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው፡፡

2. ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን _ ይኖርበታል፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ለሎት ሁለት ብር 1,000,000.00(አንድ ሚሊዮን ብር) ሲሆን ለሎት አንድ እና ለሎት ሦስት ለእያንዳንዳቸው ሎቶች ብር 200 ሺህ በሲ.ፒ.ኦ.ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ዋጋ ለ120 ቀናት የጸና ይሆናል፡፡

4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. እያንዳንዱ ጨረታ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሁኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል፡፡

6. ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውለታ ገብተው ግንባታ ጨርሰው ያላስረከቡ ወይንም የግንባታ አፈፃፀማቸው ከ70% በታች የሆኑ ተቋራጮች በጨረታው ላይ መወዳደር አይችሉም ፡፡

7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ስልክ+251 911 984 467 / +251 910 567 578

አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-02 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
  • Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T08:45:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders