Water Proofing Works

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል "Supply & Fix Membrane & Cementious Waterproofing" ሥራ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/137/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ) ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Membrane & Cementious Water proofing ሥራ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃውን  አይነት

የፕሮጀክት ስም

 

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

Supply & Fix Membrane & Cementious Water proofing 

ለፌደራል ዋና  ኦዲተር መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

DCE/SF/ 137/2026

ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም 4፡45 ሰዓት

ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት

100,000.00

ስለሆነም፡- 

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ…ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾቹ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120  ቀን ፀንቶ የሚቆይ ለያንዳንዱ ጨረታ ቁጥር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ ውስጥ
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911171751/0913297297

E-mail አድራሻ [email protected] 

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com 

ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 10:45
  • Bid opening: 2026-10-28 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T09:31:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders