Kitchen Equipment

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ቋሚና አላቂ የትምህርትና ስልጠና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ቋሚና አላቂ የትምህርትና ስልጠና እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት

  1. አግሮና ሆቴል ቱሪዝም እቃዎች
  2. የኮንስትራክሽን እቃዎች
  3. የጋርመንት እቃዎች
  4. የአውቶሞቲቭ እቃዎች
  5. የጂኤም ኤፍ እና ፈርኒቸር እቃዎች
  6. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  7. የጽህፈት መሳሪያና አይሲቲ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
  4. የምዝገባ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው።
  6. የጨረታ ማስከበርያ 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
  7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የአንዱን ሎት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኦርጅናልና በኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ተኛው ቀን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ገብቶ ታሽጎ በማግስቱ በስራ ቀን 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችን በተገኙበት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ: ስልክ ቁጥር 09-32-14-48-62 / 09-0983-61-14 / 0940-94-61-44

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስትየቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ተኛው ቀን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-31 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ተኛው ቀን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ገብቶ ታሽጎ በማግስቱ በስራ ቀን 4:00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Aman Poly TVET
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:06:25.000Z
← Back to all tenders