Building Construction
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የግንባታ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት፡-
|
ተ.ቁ |
የጨረታ አይነት |
የተጫራቾች ደረጃ |
አሠሪው መስሪያ ቤት |
|
1 |
የጥገና ግንባታ |
በደረጃ 8 ከዚያ በላይ |
አ/ም/ክ /ጤና መምሪያ |
|
2 |
የአረጋውያን ቤት ግንባታ |
>> |
|
መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ደረጃ 8 ከዚያ በላይ በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
- በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል ፤
- ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤትቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
- ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
- የጨረታ ሠነድ የሚገባውጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ22ኛው ቀን ሲሆን በዕለቱ ክብረ በዓልና ዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
- የጨረታ ሣጥኑ የሚታሽገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል።
- ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ቴክኒካል ኮፒ 1 ኮፒ-2 ፋይናንሻል ኮፒ 1 ኮፒ 2 እንዲሆን በተለያየ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።
- በአቅራቢነት የተመዘገበ ተጫራች መሆን አለበት።
- ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክመንት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- ተጫራቾች ላለፉት 3 (ሶስት) ተከታታይ ዓመታት ከላይ በሠንጠረዡ በተገለጸው የጨረታ ሎት በሚወዳደሩበት የሥራ ማንኛውም የግንባታ ዓይነት ላይ የልምድ አፈፃፀምና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በግንባታ ዘርፉ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለውን የሥራ አፈፃፀም ከ85% በላይ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
ስልክ ቁጥር፡- 046 881 43 53
የአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡00
- Bid opening: 2026-11-06 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Arba Minch City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T08:12:03.000Z