Building Construction

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪት ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የግንባታ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪት ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ፤-

ተ.ቁ

የጨረታ አይነት

የተጫራቾች ደረጃ

አሠሪው መሥሪያ ቤት

1

ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪት

በደረጃ 8 ከዚያ በላይ

አ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት

መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ደረጃ 8 ከዚያ በላይ በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

  1. በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN N0) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል።
  2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር) በ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
  4. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
  5. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ22ኛው ቀን ሲሆን በዕለቱ ክብረ በዓልና ዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
  6. የጨረታ ሣጥን የሚታሽገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል።
  7. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክምንት /ቴክንካልና ፋይነንሻል/ ኦርጅናልና ቴክኒካል ኮፒ 1 ኮፒ-2 ፋይናንሻል ኮፒ 1 ኮፒ 2 እንዲሁም በተለያዩ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።
  8. በአቅራቢነት የተመዘገበ ተጫራች መሆን አለበት
  9. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤
  10. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  11. ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክመንት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  13. ተጫራቾች ላለፉት 3(ሶስት) ተከታታይ ዓመታት ከላይ በሠንጠረዡ በተገለጸው የጨረታ ሎት በሚወዳደሩበት የሥራ ማንኛውም የግንባታ ዓይነት ላይ የልምድ አፈፃፀምና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ።
  14. በግንባታ ዘርፉ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለውን የሥራ አፈፃፀም ከ85% በላይ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 046 881 43 53
የአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና
ኘላን ልማት መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-11-06 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 4፡30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Arba Minch City Administration Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:30:23.000Z
← Back to all tenders