Construction Machinery

በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

ተፈላጊ ማሽነሪዎች

ተ/ቁ

የማሽነሪው ዓይነት

ብዛት

ሞዴል

ስሪት ዘመን

የኪራይ ሁኔታ

1

ኤክስካባተር

1

326 HP or above

2016 or above

በሰዓት

2

ዶዘር

1

305 HP or above

2016 or above

በሰዓት

3

ግሬደር

1

140 HP or above

2016 or above

በሰዓት

4

ሮለር

1

16TON or above

2016 or above

በሰዓት

5

ሎደር

1

3 M³ or above

2016 or above

በሰዓት

6

ታየር አክስካባተር

1

220 HP or above

2016 or above

በሰዓት

7

ታየር አክስካባተር

6

SINO 16 M³

2016 or above

M3 per KM

8

ፒካፕ

1

TOYOTA

2016 or above

በወር

9

ሻወር ትራክ

1

15,000 Litre

2016 or above

በወር

10

ሎውቤድ

1

---

---

በ KM

መስፈርቱን የምታሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት በማይመለስ 2000 ብር በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የማሽነሪውን ሙሉ መረጃ እና ዋጋ በመሙላት ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድና CPO በአንድ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን የጨረታው ሣጥን በ15ኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

1. መ/ቤቱ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር - 09 17 60 00 60/0917053998  ይደውሉ።

በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-02
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-03 10:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Omo Nada Woreda F/E/D/B
  • Bid document price: 2000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:33:23.000Z
← Back to all tenders