Construction Machinery and Equipment
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau: procurement of Surveying Instruments( ቅያሳ ማሽን)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0a3d7c8-0826-4f0b-b45f-8d6db032a8f8/open
Reference Number: AADCWB-NCB-G-0014-2019-BID-Open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Design and Construction Work Bureau
Contact Information
Address: 6 kilo in front of oromia supreme court
Town: A.A
Country: Ethiopia
P.O. Box: 14659
Post Code: ETH
Telephone: +251 11 154 1475
Email: [email protected]
Office: 11/04
Important Dates
- Invitation Date: Oct 15, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 26, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 26, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 21, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 25000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_ Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_ Guarantee
Qualification Requirements
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 4.1
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገርተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣Reference: 37.4 (ሀ)
- የፋይናንስ አቅምበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.5 (ለ)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
- በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣Reference: 5.6
- የመጫረቻ ገንዘብተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣Reference: 13
- ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሳያቀርብ ሲቀር፣Reference: 37.4 (ለ)
- የቴክኒክ መግለጫበተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
- ዜግነትተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ Reference: 4.2
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: 4.3
- በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣Reference: 4.7
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣Reference: 4.4
Procurement Classification
- 22000000: Building and Construction Machinery and Accessories
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ማቅረብ ግዴታ አለባቸው እንዲሁም ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ Private key ጨረታው ከተከፈተበት ሰዓት ጀምሮ በ 1 ሰዓት ውስጥ መላክ አለባቸው በወቅቱ ያልላከ ከውድድር ያሰረዛል እንዲሁም በሰዓቱ ላልላከ ተጫራች ስልክ ደውለን Private key ላኩ የማንል መሆኑን በጥብቅ የምናሳስብ መሆኑን እንገልጻለ
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-26 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Design and Construction Work Bureau
- Bid bond: 25000 ETB
- Published on: Government (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T13:41:14.000Z