Building Construction
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ጤና/ጽ/ቤት በደብረወርቅ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት መደብር ግንባታ ለማሰራት በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ጤና/ጽ/ቤት በደብረወርቅ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት መደብር ግንባታ ለማሰራት በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
3. ደረጃ 5 GC/BC እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅት
4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል ::
5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል።
6. የግብር ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ
7. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል።
8. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው
9. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ማስያዝ የሚችል
10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው። በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል።
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር አምስት መቶ (500) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር /አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
12, ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የደ/ቤ/መ/ፋ/ጽ/ቤት
ደ/መርቅ ስልክ ቁጥር፦ 0910779947 /0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-11-06 15:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ሰአት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
- Buyer address: ደ/ወርቅ
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T07:19:50.000Z