Building Construction

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2109 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና/አጥ/ስ/ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተረጂነት መጠባበቂያ እህል ማከማቻ ዘመናዊ መጋዘን ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2109 በጀት ዓመት በወረዳው ግብርና/አጥ/ስ/ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተረጂነት መጠባበቂያ እህል ማከማጃ ዘመናዊ መጋዘን ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቁባቸዋል።

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

3, ደረጃ 5 GC/Bc እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶች

4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

5. ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል።

6. የግብር ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ

7. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል/የምትችል።

8. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው

9 ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።

10.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው። በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወለዳል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር አምስት መቶ (500) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

10, ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

12. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ ስልክ ቁጥር፡- 0910779947 /0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-11-06 15:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ሰአት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Buyer address: ደ/ወርቅ
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T07:22:07.000Z
← Back to all tenders