Construction Machinery
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግሬደር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የግሬደር ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብግጫ/5A/2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የግሬደር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ
|
ተ.ቁ |
የጨረታ ዓይነት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር |
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
መክፈቻ ሰዓት |
||||
|
1 |
የግሬደር ኪራይ አገልግሎት |
200000 ብር በባንክ፣ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል |
300 |
ጥቅምት 17/2019 ዓ/ም |
4:00
|
4:30
|
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰአት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ጥቅምት 17/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ስነ-ስርአት ይከናወናል።
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤ ስልክ ቁጥር +251-913514061 ወይም +251911157091 ፋክስ ቁጥር 0114 42 1312
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮር ፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-27 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
- Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 200,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T07:40:23.000Z