Water System Installation

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በወረዳው ትራ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በቆቀን ቀበሌ የካሻር ወንዝ ካልቨርት ስራ በዘርፈ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በወረዳው ትራ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በቆቀን ቀበሌ የካሻር ወንዝ ካልቨርት ስራ በዘርፈ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት በጨረታውላይ ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች

ከዚህ በታች የተዘረዘረው ዝቀተኛ መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ላት
  2. በደረጃ 5Gc እና ከዚያ በላይ የሆነ ድርጅት
  3. በዘርፉ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና ኮፒውን አያይዞ ማቀረብ የሚችል።
  4. የተጨማረ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
  5. የቲን ነምበር/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ ያለው/ላት
  6. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  8. የሳይት ምልከታ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  9. ጨረታው በ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ//.../ፋይናንስ/ጽ/ቤት ከገዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመቀረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካሱን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሱን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በማሽግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  12. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል። ነገር ግን ዕሰቱ ዝግ ወይንም በዓል ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  13. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተና ያላካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ያለበለዚያ ያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ -- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ / ኢ/ል/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ  09 29 24 17 31/ 09 10 99 77 47

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-06 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Buyer address: ደ/ወርቅ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T07:56:32.000Z
← Back to all tenders