Food and Beverage

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል የሕሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ደፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ደፈልጋል።

1. የሕሙማን ማገገሚያ ቀለብ፡

በዚህም መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያሳቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ ታክሲ ማዞሪያ በሚገኝው የመከላከያ ካምፕ ማዕ/ዊ ዕዝ ደ-3 ሆ/ስ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ደ-3 ሆ/ስ ግዥ ጊዜያዊ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-11-01
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid opening: 2026-11-01 15:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T08:10:15.000Z
← Back to all tenders