Machinery and Equipment
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤምኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሣተፉ ይፈልጋል።
- ሎት 1 ጥሬ ጥጥ እና የተለያዩ ክሮች
- ሎት 2 የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች
- ሎት 3 የተለያዩ ዳይስታፍ ቀለሞች እና ኬሚካሎች
- ሎት 4 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
- ሎት 5 የተለያዩ የሳኒተሪ ዕቃዎች
- ሎት 6 የተለያዩ የምርት ማሸጊያዎች
- ሎት 7 የፅህፈት፣ የፅዳት እና የሴፍቲ ዕቃዎች
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑ የሚገልፅ ሰርተፊኬት፣ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት እና በአቅራቢነት የተመዘገቡ (Supplier list) መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ወደ ለገዳዲ በሚወስደው መንገድ ሚሽን እንዳለፉ ከለገ ጣፎ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ የግዢ መምሪያ ክፍል በስራ ሰዓት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በየሎት ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000717629101 አካውንት ስም Defense Army Foundation mns manufacturing trading ከላይ የተጠቀሰውን ብር በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት አለባቸው።
1. ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በኤም ኤን ኤስ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቴክኒካል ሰነድ የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል። በተጠየቀው የቴክኒክ መስፈርት ተቀባይነት ያገኘ ወደ ፋይናንሻል የሚያልፍ ይሆናል። የበለጠ መረጃ በጨረታው ሰነድ ስለሚገለፅ የጨረታው ሰነድ በተገቢ መንግድ ማንበብ የተጫራቹ ሃላፊነት ይሆናል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሽያልና የቴክኒከል ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ እና የተወዳደሩበትን ሎት በፖስታው ላይ መጥቀስ ይጠበቅባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ቴክኒካል ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
4. የጨረታ ማስከበሪያ ሆነ የጨረታ ሰነዱ መግዢያ ከላይ ከተገለፀው ውጪ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን ተጫራቾች ማወቅ ይጠበቅባቸዋል።
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911551542 /0912355148/ 0930651773/0116679030/84
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Force Foundation
- Buyer address: ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ጫካ ቡና አጠገብ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T08:13:14.000Z