Food and Beverage
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለመምሪያው የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ
001/2019 ዓ/ም
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ጥገናና፣ የፎቶ ኮፒ፣ የኮምፕውተር ፣የፕሪንተር ጥገና ሰርቪስ እና ፎርማት፣ የተለያዩ የህክምና መድሀኒት፣ ሪጀንት እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣የሽንት ቤት መምጠጫ መኪና ኪራይ ፣የእስረኛ ቀለብ፣ የክሬን አገልግሎት ፣የሆቴል መስተንግዶ፣ የዊል ቫላንስ የመሳሰሉትን ስራዎች የሚሰራ ጎሚስታ፣ ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ ፣የተለያዩ እቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ ፣የትርጉም ስራ ፣መኪና ላቢያጆ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡-
|
ሎት |
የጨረታ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን |
|
01 |
የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች |
የጠቅላላው እቃ 2% |
|
02 |
የተለያዩ ህትመት ውጤቶች |
>> >> >> |
|
03 |
የተለያዩ የመኪና ጎማዎች |
>> >> >> |
|
04 |
የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች |
>> >> >> |
|
05 |
የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች |
>> >> >> |
|
06 |
የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች |
>> >> >> |
|
07 |
የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ጥገናና የፎቶ ኮፒ፣ የኮምፕውተር ፣የፕሪንተር ጥገና ሰርቪስ |
>> >> >> |
|
08 |
የተለያዩ የህክምና መድሀኒት፣ሪጀንት እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች |
>> >> >> |
|
09 |
የተለያዩ የደንብ ልብሶች |
>> >> >> |
|
10 |
የሽንት ቤት መምጠጫ መኪና ኪራይ |
>> >> >> |
|
11 |
የእስረኛ ቀለብ |
>> >> >> |
|
12 |
የክሬን አገልግሎት |
>> >> >> |
|
13 |
የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት |
>> >> >> |
|
14 |
የዊል ቫላንስ የመሳሰሉትን ስራዎች የሚሰራ ጎሚስታ |
>> >> >> |
|
15 |
ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ |
>> >> >> |
|
16 |
የተለያዩ እቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ |
>> >> >> |
|
17 |
የትርጉም ስራ |
>> >> >> |
|
18 |
መኪና ላቢያጆ |
>> >> >> |
ስለዚህ ፡- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።
2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ።
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
4. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. የታደሠ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
6. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤
8. አማራጭ ዋጋ ሆነ አማራጭ እቃ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
9. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ተብሎ በተዘጋጀ ከባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዥ ይኖርባቸውል፡፡ ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ ፋይናሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናል አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የተለያዪ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ጥገናና፣ የፎቶ ኮፒ፣ የኮምፕውተር ፣የፕርንተሪ ጥገና ሰርቪስ እና ፎርማት፣ የተለያዩ የህክምና መድሀኒት፣ሪጀንት እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣የሽንት ቤት መምጠጫ መኪና ኪራይ ፣የእስረኛ ቀለብ፣የክሬን አገልግሎት ፣የሆቴል መስተንግዶ፣የዊል ቫላንስ የመሳሰሉትን ስራዎች የሚሰራ ጎሚስታ፣ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ ፣የተለያዩ እቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ ፣የትርጉም ስራ ፣መኪና ላቢያጆ፣ በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ሰርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።
10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.ኦ. ከቴክኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ውስጥ በሚገኘው አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው መሰረት ጥራታቸው ተረጋግጦ የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡ በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ የተለያዪ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ጥገናና፣ የፎቶ ኮፒ፣ የኮምፕውተር ፣የፕርንተሪ ጥገና ሰርቪስ እና ፎርማት፣ የተለያዩ የህከምና መድሀኒት፣ሪጀንት እና የላብራቶሪ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣የሽንት ቤት መምጠጫ መኪና ኪራይ ፣የእስረኛ ቀለብ፣የክሬን አገልግሎት፣የሆቴል መስተንግዶ፣የዊል ቫላንስ የመሳሰሉትን ስራዎች የሚሰራ ጎሚስታ ፣ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ ፣የተለያዩ እቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ ፣የትርጉም ስራ ፣መኪና ላቢያጆ፣ ዝርዝር ማቅረብ አለበት።
12. ተጫራቾች ቃሊቲ ከሰላም ህንፃ ጀርባ በሚገኘው በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ 4ኛ ፎቅ…. ቁጥር ግዢና /ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
13. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
14. በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ ስብሰባ አዳራሽ ዉስጥ ይከፈታል፣
15. የጨረታው መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 3፡00 ታሽጎ ሰዓት 4፡00 ሲሆን ይከፈታል።
16. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
17. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
18. ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩባቸዉን ዕቃዎች ሣንፕል ከጨረታዉ መከፈት ቀን በፊት መቅረብ አለባቸው፡፡ ሳንፕል ያላቀረበ ከጨረታዉ ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 0114 39 31 96 / 0114 71 74 84
የዕቃው ልዩ ሁኔታዎች ተያይዘዋል እነዚህም ማንኛውንም የውል ውጤት ለመመስረት አይነተኛ ክፍል ናቸው።
የአቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-29 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
- Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
- Bid bond: 2% ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T09:02:44.000Z