Consumable Goods
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ድጋሚ ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- Consumable materials (Lot-I)-BEI (Building Electrical Installation), EMT (Electromechanical Technology), Leather, Wood-work (Furniture), Garment, Food & Beverage, Mechanics
- Tools & Equipment (Lot-II) Leather, Road Construction, Agro- Processing, Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, BEI (Building Electrical Installation), ICT. Garment, EMT (Electro-Mechanical Technology), Wood- work (Furniture)
- Machinery & Electronics (Lot-III) -Leather, EMT (Electro-Mechanical Technology), Wood-work (Furniture), Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, ICT
- Stationery & Reference Books (Lot-IV) for Bureau Workers & Departments
ከላይ ለተጠቀሱት ሙያ ዓይነቶች
- አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን
- የእጅ መሣሪያዎችንና ቁሳቁሶች የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣
- ማሽነሪዎችን እና
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እንዲሁም የቢሮና የማሰልጠኛ ጽ/መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛት
ስለምንፈልግ የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈላችሁ በበጀት ዓመቱ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ (ግብር የተከፈለበትን ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ)፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የመሳተፍና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላችሁ፤ በተለያዩ መንግስታዊና ሌሎች መቤቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ያላችሁ፣ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ብቻ 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በኮሌጁ ስም አዘጋጅታችሁ ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የዕቃ ዝርዝር ከነሙሉ እስፔስፊኬሸን የያዘዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለዉ ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ከ/ኢንተ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በአካል ቀርበዉ በመዉሰድ አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ ዋጋ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሎት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽጋችሁ ጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916184627/0916438272/0911570719 መደወል ይቻላል።
ማሳሰቢያ፡- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-30 10:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Aleta Wendo Poly Technic College
- Bid bond: 40,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T15:12:14.000Z
- Source: Qelal Tenders