Humanitarian Aid Supply, Relief Items

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::

  1. ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፣
  2. የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በተቋማችን ኢሜል አድራሻ [email protected] ወይም ቴሌግራም አድራሻ@redcrosstrainingeth ያግኙን ወይም በግንባር በመገኘት በሳጥኑ ውስጥ የሚካተቱን እና የሳጥኑን ልኬትና አይነት የያዘ ዶክመንት በብር 400.00 በመግዛት ዋጋ መስጠት፣
  3.  በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣
  4. የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እሁድን ሳይጨምር ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብዓዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባችኋል፣
  5. ሳምኘል ማያያዝ ይኖርባችኋል፣
  6. የምታቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለጽ ይኖርባችኋል፣
  7. ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣
  8.  ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለማሟላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፣
  9. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ማሰልጠኛ ተቋም

ሳሪስ ከአደይ አበባ 400 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ 0114420235

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-29 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Red Cross Society
  • Buyer's registered address: አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T07:32:34.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders