Equipment
ሕብረት ባንክ ኢማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማስራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ቁጥር ሕባ/019/19
የጨረታ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ ኢማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማስራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።
1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከጥቅምት 05ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሰላሳ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
2. የጨረታ ሰነዱን ራስ አበበ አረጋዊ መንገድ ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ።
3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል።
5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት ሲሆን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ተለያይቶ መቅረብ አለበት።
6. እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል።
7. ተጫራቾች እስከ ከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ምከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ።
8. ጨረታው ከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8.30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኬሕብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 467 3208
ወይም 011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ደቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-28 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid document price: 230.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T08:22:16.000Z
- Source: Qelal Tenders