Equipment
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎች/ስራዎች/አገልገሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ገ/ጨ/007/2019
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች/አገልገሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛት ማሰራት ይፈልጋል።
|
ሎት-1
|
ኮምፒውተር (Desktop computer)
|
Cori 3 ብዛት |
1,519 |
|
Coni 5 ብዛት |
292 |
||
|
ሎት-2 |
የህንፃ እድሳት በስምንት ዲስትሪክቶች ስሚገኙ ህንፃዎች እና ባህርዳር ሰሚገኘው ዋና መ/ቤት BC / GC -7 and above |
||
|
ሎት-3 |
የደንብ ልብስ
|
የአደጋ መከላከያ ጫማ (Safety Shoe) |
10 |
|
የእግር ሹራብ |
8,299 |
||
|
ካራቫት |
7,012 |
||
|
ቆብ |
6,632 |
||
|
ሻሽ |
1,308 |
||
|
ሽርጥ |
841 |
||
|
ጃንጥላ |
610 |
||
|
የእጅ ጓንት ፕላስቲክ |
648 |
||
|
ካኪ የስራ ካፖርት |
697 |
||
|
የዝናብ ልብስ |
3,130 |
||
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት ነጋዲ መወዳደር የሚችሰ መሆኑን እንገልጻለን።
1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ # የተጨማሪ አሴት ታከስ የምስክር ወረቀት # በጨረታ ስመካፈል ለመሳተና የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ከሊራንስ ጊዜው ያላሰፈበት : ቴክኒካስ ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2 ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል ከየትኛውም የፀደይ ባንክ ስማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።
3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሱት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስክ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት አስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንከ ሰገ፶ር ቅርንጫፍ ወደም በማንኛውም የፀደይ ባንከ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከገዥ ክፍፅ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት ሎት-1 ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 400 ድረስ ፣ ሎት 2 ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ አንዲሁም ሎት 3 ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ቤሰ አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
5. የጨረታ መዘጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባደነት አይኖረዉም።
6. ባንኩ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ በሙሱ ወይም በከሬስ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው
የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት ስስክ ቁጥር 011 558 1658
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-04 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer's registered address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Bid bond: 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T12:56:18.000Z
- Source: Qelal Tenders