Pumps, Motors and Compressors

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል HORIZONTAL SURFACE PUMP WITH MOTOR AND PUMP SITE፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫና የቧንቧ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል HORIZONTAL SURFACE PUMP WITH MOTOR AND PUMP SITE፤ የስዊች ቦርድ መለዋወጫና የቧንቧ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ጨረታውን መወዳደር የሚትፈልጉ፡-

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት የአቅራቢነት ምስክር ወርቀት፣የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  2. የፌ/መንግስት በዘርፉ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ እና የውል ስምምነት 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢፌዲሪ የውሃ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማሰከበሪያ ብር 30,000 ብር (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኢፌዲሪ የውሃ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ በመምጣት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
  7. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይቻላሉ።
  8. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገልጾላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን እቃዎች እስከ አሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ ንብረት ክፍል ማስረከብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ አሸናፊ ሊያደረጋቸዉ የሚችልና የዕቃው ነጠላ ዋጋ ያልተጋነነ መሆን አለበት።
  10. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና መቅረብ አለበት።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ለበለጠ መረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር ዐ9 17 85 67 65 / 09 17 17 89 15

የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች ዝርዝር

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN6 1 ኢንች

ሜትር

2000

2

HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN6_1/2 ኢንች

ሜትር

2000

3

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 2ኢንች

ሜትር

2000

4

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 3ኢንች

ሜትር

2000

5

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 ¼ ኢንች

ሜትር

8000

6

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 4 ኢንች

ሜትር

2000

7

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 6 ኢንች

ሜትር

2000

8

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 8 ኢንች

ሜትር

3000

9

HDPE  ቧንቧ PE 100 % PN16 11/2  ኢንች

ሜትር

2000

10

PPR RANK ¾  

ቁጥር

1000

11

የብረት አልቦ¾

ቁጥር

6000

12

ጌትቫልቭ PN6 SANWA ¾

በቁጥር

3000

13

የብረት ንፕልስ ¾

በቁጥር

6000

14

HDPE TEE ¾

በቁጥር

2000

15

የብረት ሶኬት ¾

በቁጥር

3000

16

HDPE አዳፕተር PN16 fish 3/4ኢንች

በቁጥር

4000

17

የውሃ ቆጣሪ ¾

በቁጥር

1000

18

HDPE ሶኬት PN16 fish 4 ኢንች

በቁጥር

200

19

HDPE ሶኬት PN16 fish 3 ኢንች

በቁጥር

200

20

HDPE ሶኬት PN6 fish 2 ኢንች

በቁጥር

300

21

HDPE ሶኬት PN16 fish 11/2 ኢንች

በቁጥር

300

22

ጌትቫልቭ PN16 SANWA 2 ኢንች

በቁጥር

200

23

ጌትቫልቭ PN16 SANWA 11/ 2 ኢንች

በቁጥር

200

24

ጌትቫልቭ PN16 SANWA 1 ኢንች

በቁጥር

100

25

ጌትቫልቭ PN16 SANWA 3 ኢንች

በቁጥር

100

26

ጌትቫልቭ PN16 SANWA 4 ኢንች

በቁጥር

100

27

ጌትቫልቭ ባለቪላንች PN16 6 ኢንች

በቁጥር

50

28

ጌትቫልቭ ባለቪላንች PN16 8 ኢንች

በቁጥር

10

29

ጌትቫልቭ PN16 10 ኢንች

በቁጥር

10

30

ኮላር Gl 4 ኢንች/110 mm/

በቁጥር

20

31

ኮላር Gl 6 ኢንች/160 mm/

በቁጥር

20

32

ኮላር Gl 8 ኢንች/200 mm/

በቁጥር

20

33

ኮላር Gl 8  225 mm

በቁጥር

20

 

ITEM

DESCRIPTION

UNIT

QTY

UNIT  RATE

TOTAL RATE

Bill-1

Horizontal Surface pump with motor and pump sit

 

 

 

 

1

Horizontal Surface Pump

Horizontal Surface pump of horizontally laid

for booster station without motor and sit plat Pump should work at best efficiency point.

Q= (12.7 L/S) H=180m at 3000 rpm 45kw

set

 

2

 

 

 የስዊች ቦርድ መለዋወጫ ዕቃዎች

ቁጥር

የዕቃው ስም

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

 

ድምር

1

Quality standard Contactor BF 90,3 Polle,220 ac control voltage

ቁጥር

 

10

 

 

2

Quality standard Contactor BF 50,3 Polle,220 ac control voltage

…

10

 

 

3

Quality standard Stardelta timer 24-220 Vac control voltage

…

20

 

 

4

Quality standard Phase sequence and phase failure control relay

..

20

 

 

5

Quality standard Water level control relay 24-220 vac control volt-age

 

10

 

 

6

Quality standard Contactor BF 65,3 Polle,220 ac control voltage

……

10

 

 

7

Quality standard Contactor BF 80 3 Polle.220 ac control voltage

…

10

 

 

8

Quality standard 3phase breaker GA080A

….

10

 

 

9

Quality standard Contactor BF 3800A 3 Polle, 24 vae control voltage

…

10

 

 

10

Quality standard Overload relay RF38 3800 32-38A

…….

10

 

 

11

Quality standard Overload relay 11RF95 350 35-50A

…

10

 

 

 

ድምር

 

 ቫት 15 %

 

ጠ/ድምር

 

 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ

ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30
  • Bid opening: 2026-11-04 11:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: Assosa Town Water Supply & Sewerage Enterprise
  • Bid bond: 30,000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T15:19:15.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders