Carpets and Curtains

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኘዉ የቢሮ ህንጻ 46 (አርባ ስድስት) የተለያዩ ልኬት ላላቸዉ መስኮቶች መጋረጃ ሰፍተዉ አጓጉዘዉ ገጥመዉ የሚያስረክቡ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0001/ 2019

ለኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኛዉ የቢሮ ህንጻ 46 ( አርባ ስድስት) የተለያዩ ልኬት ላለቸዉ መስኮቶች መጋረጃ ሰፍተዉ አጓጉዘዉ ገጥመዉ የሚያሰረክቡ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና የመንግስት ግብር ስለመከፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው,
  3. ተጫራቾች ለግዥዉ የተዘገጅዉን የጨረታ ሠነድ በሃርድ ኮፒ ወይም በሶፍት ኮፒ ከጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 20 በማይመለስ ብር  300 (ሶስት መቶ ብር) በመግባት በጨረታዉ መሳተፍ ይችላለ።
  4. ጨረታው 30/02/2019 ዓ/ም ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 23 ይከፈታል
  5. ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ለበለጠ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0912470479/0921933067 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

የአርሲ ቅ/ጽ/ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-11-09 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Seed Enterprise
  • Buyer's registered address: ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4ኛ ፎቅ ላይ
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-21T10:15:10.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders